am_tn/act/12/22.md

629 B

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 22-23

አጠቃላይ መረጃ፡ ይህ ስለሄሮዶስ የተነገረው ታሪክ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ ወዲያውም "ሰዎቹ ሄሮዶስን እያመሰገኑ እያለ" ተመታ "ሄሮዶስ ታመመ" ወይም "ሄሮዶስ በጣም ታመመ" ለእግዚአብሔር ክብር አልሰጠም ነበር ሄሮዶስ ሰዎቹ እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ ከማሳየት ፈንታ እርሱን እንዲያመልከት ፈቀደላቸው፡፡ በትል ተበልቶ ሞተ፡፡ "ትሎች ሄሮዶስ በሉት እርሱም ሞተ"