am_tn/act/12/18.md

1.8 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 18-19

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 18-19 አሁን ይህ ቃል በታሪኩ ፍሰት ላይ መቃረጥ እንዳለ አመላካች ነው፡፡ ጊዜ አልፏል፤ አሁን ቀጣዩ ቀን ነው፡፡ ቀን በሆነ ጊዜ አማራጭ ትርጉም: "በነጋ ጊዜ" ትልቅ መገረም ሆነ ይህ ሀረግ ጥቅም ላይ የዋለው በእርግጥ የሆነውን ነገር አጽኖት ሰጥቶ ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ታላቅ አግራሞት" ወይም "ብዙ አግራሞት፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-litotes) አግራሞት ይህ እንደ ጭንቀት፣ ከፍተኛ ፍርሃት ወይም ግራ መጋባት ያሉትን አሉታዊ የሆነ መገረምን የሚያሳይ ነው፡፡ በተመለከተ "ስለ . . ." ወይም "በተመለከተ" ሄሮዶስ ቢፈልገውም ሊያገኘው ግን ከቶ አልቻለም "ምንም እንኳ ሄሮዶስ ጴጥሮስን ቢያስፈልገውም ሊያገኘው ግን አለቻለም፡፡ አማራጭ ትርጉምች፡ 1) "ሄሮዶስ ጴጥሮስ እንደ ጠፋ በሰማ ጊዜ ራሱ ሊፈልገው ወጣ" ወይም 2) "ሄሮዶስ ጴጥሮስ እንደ ጠፋ በሰማ ጊዜ ሌሎች ወታደሮች ይፈልጉት ዘንድ ላካቸው፡፡" ጠባቂዎችን ጠየቃቸው እንዲሁም በሞት እንዲቀጡ አዘዘ "ሄሮዶስ ጠባቂዎቹን ጠየቃቸው እንዲሁም ወታደሮቹ ጠባቂዎቹን እንዲገድሏቸው አዘዘ፡፡" ከዚያም ወደታች ወረደ "ከዚያ ሄሮዶስ ከዚያም ወደታች ወረደ፡፡" ከኢየሩሳሌም ከቅጣጫ ሁሉም ዝቅተኛ/ታች ተደርገው ይወሰዳሉ ምንያቱም ኢየሩሳሌም ተራራ ላይ በመሆኗ ነው፡፡