am_tn/act/12/11.md

871 B

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 11-12

ጴጥሮስ ራሱን ባወቀ ጊዜ "ጴጥሮስ ከነበረበት ሁኔታ በነቃ ጊዜ" ወይም "ጴጥሮስ የሆነው ነገር ሁሉ እውን የተደረገ መሆኑን ባወቀ ጊዜ" ከሄሮዶስ እጅ አወጣኝ በዚህ ሥፍራ እጅ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዕቅድን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሄሮዶስ በእኔ ላይ ልያደረግ ካቀደው ክፋት አዳነኝ፡፡" (See: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) የአይሁድ ሕዝብ ከሚጠብቀው "የአይሁድ ሕዝብ በእኔ ላይ ይሆናል ብለው ከሚጠብቁ ነገር" ይህን አውቆ "ይህንን እውነት በማወቅ" ማርቆስ ተብሎ የሚታወቀው የዮሐንስ እናት "ማርቆስ ተብሎም የሚታወቀው"