am_tn/act/12/09.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 9-10

አላወቀም ነበር "ጴጥሮስ አላወቀም ነበር" ወይም "ጴጥሮስ አላወቀም ነበር" በመልአኩ የተደረገው ነገር እውነት ነበር "መልአኩ ያደረገው ነገር እውን ነበር" ወይም "መልአኩ ያደረገው ነገር በእውነት የተካነወነ ነበር" . . . የሚያይ መስሎት ነበር "ጴጥሮስ . . . የሚያይ መስሎት ነበር" እነርሱ . . . በኋላ "ጴጥሮስ እና መልአኩ . . . በኋላ" በ. . . አልፎ ሄደ "አልፎ ሄደ" ሁለተኛው "ሁለተኛው ጠባቂ" ወደ . . . መጡ "መልአኩ እና ጴጥሮስ ወደ . . . ደረሱ" ወደ ከተማይቱ መሄጃ "ወደከተማዬቱ መግቢያ" በራሱ ተከፈተ "መግቢያው በር ተከፈተላቸው" ወይም "መግቢያው በር በራሱ ተከፈተላቸው" ወጡ "መልአኩ እና ጴጥሮስ በበሩ አልፈው ሄዱ" በመንገዱ ወደ ታች ወረዱ "በጎዳናዎቹ ላይ ተጓዙ" ወዲያው ትቶት ሄደ "ወዲያው ጴጥሮስን ትቶት ሄደ" ወይም "በድንገት ጠፋበት"