am_tn/act/12/03.md

1.9 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 3-4

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ሉቃስ ስለ ጴጥሮስ መታሠር የኃላ ታሪክ መረጃን መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background). ይህ አይሁዳዊያንን እንደሚያስደስት ካወቀ በኋላ "ሄሮዶስ የያዕቆብ መሞት የአይሁድ መሪዎችን እንዳስደሰተ ካወቀ በኋላ" አይሁዳዊያንን ማስደሰት "የአይሁድ መሪዎችን ማስደሰቱን" ጴጥሮስም ደግሞ እንዲታሠር አዘዘ "ሄሮዶስ ጴጥሮስም እንዲያዝ አዘዘ" ያም ሆነ "ይህም ሆነ" (UDB) ወይም "ሄሮዶስ ይህን አደረገ" ከያዘውም በኋላ በወህኒ ቤት አኖረው "ወታደሮች ጴጥሮስን ከያዙት በኋላ ሄሮዶስ ወታደሮቹን ጴጥሮስን በወህኒ ቤት እንዲያኖሩት አዘዛቸው" አራት ሰዎች ያሉት የወታደሮች ቡድን "አራት አራት ወታደሮች እየሆኑ፡፡" (UDB) ጴጥሮስን የሚጠብቁት የወታደሮች ቡድን እያንዳንዳቸው አራት አራት ወታደሮች ያሏቸው ሲሆን ሁሉም ቡድኖች በየተራ ይጠብቁ ነበር፡፡ ቡድኖቹም በቀኑ ውስጥ በተለያየ ሰዓት ይጠብቁት ነበር፡፡ ሁለት ወታደሮች በጎኑ ይሆኑ ነበር ሁለቱም ደግሞ መግቢያ በሩ ላይ ሆነው ይጠብቁት ነበር፡፡ እርሱን ለመጠበቅ "ጴጥሮስን ለመጠበቅ" እርሱን ወደ ሕዝቡ ዘንድ ለማቅረብ አብሰበው ነበር "ሄሮዶስ ጴጥሮስን ሕዝቡ ሁሉ በተገኘበት ፍርድ ለመስጠት አቅዶ ነበር" ወይም "ሄሮዶስ ጴጥሮስ ላይ የአይሁድ ሕዝብ ባለበት ለመፍረድ አቅዶ ነበር፡፡"