am_tn/act/12/01.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 1-2

አጠቃላይ መረጃ: ይህ ስለጴጥሮስ መታሠር የሚያወራ አዲስ የታሪኩ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ሄሮዶስ ያዕቆብን እንደገደለው መረጃ ይሰጠናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) አሁን ይህ በታሪኩ ውስጥ አዲስ ከፍል መጀመሩን ያበስራል፡፡ በዚያን ጊዜ ይህ በአንጾኪያ የነበሩት ደቀ መዛሙርት በይሁዳ ለነበሩት ወንድሞች ገንዘብ የላኩበትን ጊዜ ያመለክታል፡፡ እጆቻቸውን ጫኑባቸው ይህ ሄሮዶስ አማኞችን ይጨቁን እንደነበረ የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭር ትርጉም፡ “ለማሠር ወታደሮችን ላከ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ከተሰብሳቢዎቹ መካከል አንዳንዶቹ ከአውዱ የስብሰባው መሪዎች መሆናቸውን መረዳት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የስብሰባው መሪዎች፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) አሰቃዮዋቸው "አማኞች እንዲሰቃዩ አደረጉ" ያዕቆብ በስለት እንዲሞት አደረገ ይህ ሀረግ ያዕቆብ የተገደለበትን መንገድ በግልጽ ይናገራ፡፡ ገደለው "ንጉስ ሄሮዶስ ገደለው" ወይም "ንጉሥ ሄሮድ እንዲገደል ትዕዛዝ ሰጠ"