am_tn/act/11/29.md

991 B

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 29-30

ስለዚህ ይህ የሆነው ነገር በመጀመሪያ ሌላ ነገር በመሆኑ ምክንያት እንደሆነ የሚያመለክት ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ገንዘብ የላኩ ከአጋቦስ ትንቢት የተነሣ ነው፡፡ ሁሉም ሰው የቻለውን ያኸል ሀብታሞች ብዙ ሲልኩ ድሆች ግን ጥቂት ሊከዋል፡፡ ይህንን አደረጉ፤ ገንዘብ ላኩ "በአንጾኪያ የሚገኙ አማኞች ገንዘብ አወጥተው ላኩ" በባርናባስ እና በሳኦል እጂ አድርገው "እጅ" ማለት በእነርሱ በኩል አድርገው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ባርናባስ እና ሳኦል ገንዘቡን ራሳቸው በኢየሩሳሌም በሚትገኛው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወደአሉት ሽማግሌዎች ዘንድ ይዘው መጡ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)