am_tn/act/11/25.md

715 B

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 25-26

ከጠርሴስ "ከጠርሴስ ከተማ ውጪ" ባገኘው ጊዜ ይዞት መጣ "ባርናባስ ሳኦልን ስያገኘው ይዞት መጣ" ከእነርሱ ጋር በአንድነት ተሰበሰቡ "ባርናባስ እና ሳኦል ከእነርሱ ጋር ተሰበሰቡ" ወይም "ባርናባስ እና ሳኦል ሁል ጊዜ ከእነርሱ ጋር ይሰበሰቡ ነበር" ደቀ መዛሙርቱ ክርስቲየን ተብለው ተጠሩ አማራጭ ትርጉም፡ "የአንጾኪያ ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን ክርስቲያኖች ብለው ይጠሯቸው ነበር፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)