am_tn/act/11/22.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 22-24

አጠቃላይ መረጃ: በእነዚህ ቁጥሮች ውስጥ “እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ባርናባስን ነው፡፡ ስለእነርሱ የተነገረው ዜና "እነርሱ" በአንጾኪያ ያለው አዳዲስ አማኞች፡፡ የቤተ ክርስቲያን ጆሮዎች "ጆሮዎች" የሚያመለክተው የተለያዩ ነገሮችን መስማትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በእየሩሳሌም ያት አማኞች ስለእነርሱ ሰሙ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ላኩ "በእየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት አማኞች ላኩ" የእግዚአብሔርን ስጦታ አዩ "የእግዚአብሔርን ጸጋ አዩ" ወይም "እግዚአብሔርን አማኞችን አስመልክቶ ቸርነቱን እንዳደረገ" (UDB) አበረታታቸው "ማበረታታቱን ቀጠለ" ከጌታ ጋር መሆኑን ቀጠለ "ለጌታ ታማኝ ሆኖ ቀጠለ፡፡" በልባቸው ሁሉ "ለጌታ የተሰጡ መሆን" ወይም "በጌታ ፈጽሞ መታመን" (UDB) በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ባርናባስ መንፈስ ቅዱስን መታዘዙን በቀጠለ ቁጥር መንፈስ ቅዱስ ባርናባስን ይቆጣጠረው ነበር፡፡ ብዙ ሰዎች ወደ ጌታ ተጨመሩ፡፡ "ተጨመሩ" ማለት አመኑ፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ብዙ ሰዎች በጌታ አመኑ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])