am_tn/act/11/19.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 19-21

አጠቃላይ መረጃ: ይህ የታሪኩ አዲስ ክፍል ነው፤ እስጥፋኖስ በድንጋይ ተወግሮ ከሞተ በኋላ አማኞች ላይ ምን እንደደረሰባቸው ይናገራል፡፡ ስለዚህ ይህ የታሪኩን አዲስ ክፍል መግቢያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ከእስጥፋኖስ ሞት በኋላ የጀመረው የአማኞች ሞት ከእየሩሳሌም እንዲበተኑ አደረገ "የአይሁድ መሪዎች እስጥፋኖስን ከገደሉት በኋላ ብዙ አማኞች መከራ ይገጥማቸው ጀመረ፡፡ እነዚህ አማኞች ከእየሩሳሌም ወጥተው ወደ ተለያዩ ሥፍራዎች ሄዱ፡፡" ለአይሁዳዊያን ብቻ እንጂ ለሌሎች አማኞች የእግዚአብሔር መልዕክት ለአይሁዳዊያን እንጂ ለአሕዛብም ጭምር ነው ብለው አያስቡም ነበር፡፡ የእግዚአብሔር እጅ የእግዚአብሔር እጅ የሚለው ሀረግ የሚያሳየው ኃይልን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር በኃይል እንዲቻል አደረገ" (UDB)፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)