am_tn/act/11/15.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 15-16

በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደሆነው ሁሉ በእርሱ ላይም መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው "በጴንጤቆስጤ ቀን መንፈስ ቅዱስ በአይሁዳዊያን አማኞች ላይ እንደወረደ ሁሉ እንዲሁም በአሕዛብ አማኞች ላይም ወረደ" በመጀመሪያ በእኛ ላይ እንደወረደ "እኛ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጴጥሮስን እና ከመጀመሪያ ጊዜ ጀምሮ በዚያ የነበሩተን አይሁዳዊያን አማኞችን ሲሆን እነዚህ በክፍሉ ውስጥ ያሉት ሁሉ ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ ነበሩ፡፡ በቋንቋችሁ ሌሎችን የሚለይ ቃል ካለ ተጠቀሙ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በመጀመሪያ በዚህ ሥፍራ ጴጥሮስ በዚህ ቃል አማካይነት ማመልከት የፈለገው ነገር የጴንጤቆስጤ ቀንን ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])