am_tn/act/11/07.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 111፡ 7-10

ያልተቀደሰ ወይም ንጹሕ ያለሆነ ነገር ወደ አፌ ገብቶ አያውቅም በቅርጫቱ ውስጥ የነበሩት እንስሳት አይሁዳዊን በብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ውስጥ በአይሁድ ሕግ መሠረት እንዳይበሏቸው የተከለከሉት እንስሳት ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ "እኔ ቅዱስ እና ንጹሕ የሆኑ ነገሮችን ብቻ ነው የሚበላው፡፡" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን እርኩስ ብለህ አትጥራ ይህ “እግዚአብሔር ንጹሕ ብሎ የጠራውን ነገር ንጹሕ አትበል” ለማለት ነው፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ንጹሕ ያልሆነ በብሉይ ኪዳን የአይሁድ ሕግ አንድ ሰው በሥርዓቱ “ንጹሕ አይደለም” የሚባለው በተለያዩ መንገዶች ነው፡፡ ከእነርሱ መካከል አንዱ የተከለከሉ እንስሳትን በመብላት ነው፡፡