am_tn/act/11/01.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 11፡ 1-3

አጠቃላይ መረጃ: ይህ በታሪክ ውስጥ አዲስ ታሪክ የሚጀመርበት ሥፍራ ነው፡፡ ጴጥሮስ ወደ እየሩሳሌም በመሄድ በዚያ ካሉ አይሁዳዊን ጋር ንግግር ይጀምራል፡፡ አሁን ይህ የአዲስ ነገር ጅማሬን ያሳያል፡፡ በይሁዳ የነበሩት "በይሁዳ ከተማ ይኖሩ የነበሩ" የእግዚአብሔርን ቃል ተቀበሉ ይህ አሕዛብ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል መቀበላቸውን፣ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ መውረዱን እና አሕዛብ መጠመቃቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ጴጥሮስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ እየሩሳሌም የሚትገኘው በተራራማ ሥፍራ ነው፡፡ የተገረዙት ወገኖች እነዚህ ቡድኖች የክርስቶስ ተከታዮች የሆኑ ሰዎች ሁሉ መገረዝ እናየሙሴን ሕግ መጠበቅ አለባቸው የሚለው አይሁዊንን ናቸው፡፡ ገሰጹት "ከእርሱ ጋር ተነጋገሩ" ከእነርሱ ጋር በመብላቱ የተገረዙ ሰዎች ካልተገረዙ ሰዎች ጋር መብላታቸው ከሕግ ውጪ ስለሆነ ነው፡፡