am_tn/act/10/44.md

527 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 44-45

ያደምጡ በነበሩት ሰዎች ሁሉ ላይ ወረደ "ሁሉ" ጴጥሮስ የተናገረውን ነገር ያመኑትን በቤቱ ውስጥ የነበሩትን አይሁዊን ያልሆኑ ሰዎችን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ወረደ አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን አፈሰሰ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ስጦታ "ነጻ ስጦታ"