am_tn/act/10/36.md

333 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 36-38

መልዕክቱን ታውቃላችሁ "ቃሉን ታውቃላችሁ እርሱ የሁሉ ጌታ ነውl "ሁሉም' የሚለው ቃል ሁሉን ሰው ይወክላል" እናንተ እረራሳችሁ ይህ ቆርኖሊዎስን እና የእርሱን እንግዶች ይወክላል፡፡