am_tn/act/10/25.md

543 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 25-26

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 25-26 በእግሩ ፊት ተደፉ ቆርኖሊዎስ በጴጥሮስ እግር ፊት ስወድቅ (ይህ የስግደት ተግባር ነው (UDB) እንጂ እንዲሁ የአክብሮት ተግባር አይደለም፡፡ ተነስ፤ እኔ እራሴ እንደ አንተው ሰው ነኝ ይህ ለቆርኖሊዎስ ጳውሎስን እንዳያመልክት የተነገረው መካከለኛ የሆነ ተግሳሳጽ ወይም ማስተካከያ ነው፡፡