am_tn/act/10/22.md

703 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 22-23

እንዲህ አሉት "ከቆርኔሊዎስ ዘንድ ተልዕከው የመጡት ሦስቱ ሰዎች ለጴጥሮስ እንዲህ አሉት" ቆርኔሊዎስ በአይሁዊያን ሁሉ ዘንድ የታወቀ ሰው ነበር ብዙ የአይሁድ ሰዎች ስለ ቆርኖሌዎስ መልካም ነገር ይናገራሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የአይሁድ ሕዝብ ሁሉ ይህ በግነት መልኩ የቀረበው የቆርኖሌዊስ ባሕርይ በብዙ አይሁዳዊያን ዘንድ በጣም የሚታወቅ ነበር፡፡(ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]])