am_tn/act/10/17.md

715 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 17-18

እነሆ “እነሆ” የሚለው ቃል በታሪኩ ውስጥ አዲስ አስገራሚ ነገር መኖሩን ያሳየናል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሁለት ሰዎች በሩ ጋር መቆማቸው ነው፡፡ ከበሩ ፊት "ከቤቱ ፊት ለፉት ቆመዋል፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቤት ግድግዳ እና ትክክለኛ በር እንዳለው በተዘዋዋር መልኩ ተጠቅሷ፡፡(ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) እንዲሁም ይጣራሉ በቆርኔሊዮስ የተላኩት ሰዎች ከቤቱ ውጭ ሆነው እነ ጴጥሮስ ዬት እንዳሉ ይጠይቃሉ፡፡