am_tn/act/10/13.md

787 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 13-16

ድምፅ ሰማ የተናገረው ማን እንሆነ አልተገለጸም፡፡ ይሁን እንጂ የድምፁ ምንጭ እግዚአብሔር እንጂ ሴጣን አለመሆኑን ማወቅ ይቻላል፡፡ ጌታ ጴጥሮስ በዚህ ሥፍራ ላይ የተጠቀው ቃል የአክብሮት ቃል የሆነውን “ጌታ” የሚል ነው፡፡ እርኩስ የሆነ እና ንጹሕ ያለሆነ ነገር በልቼ አላውቅም፡፡ በዚህ ሥፍራ በተዘዋዋር መልኩ መረዳት የሚቻለው የቀረቡት እንስሳት በሙሴ ሕግ መሠረት እርኩስ የተባሌ እና ለመብልነት የማይሆኑ ናቸው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)