am_tn/act/10/09.md

602 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 9-12

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 9-12 አጠቃላይ መረጃ: ታሪኩ ከቆርኔሊዮስ ጴጥሮስ የሆነውን ነገር ወደ መዘገብ ተለወጠ፡፡ በጉዞ ላይ እያሉ "በቆርኔሊዎስ ትዕዛዝ መሠረት ሁለት ሎሌዎች እና ወታደሩ ወደ ጆባ እየተጓዙ ሳለ" ሰማይ ተከፍቶ ተመለከተ ይህ የጴጥሮ ራዕይ ጅማሬ ነበር፡፡ ትልቅ ጨርቅ የሚመስል ነገር እንስሶችን የያዘው ዕቃ ትልቅ ጨርቅ ይመስል ነበር፡፡