am_tn/act/10/03.md

319 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 3-6

ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ይህ ለአይሁዳዊን የተለመደ የጸሎት ሰዓት ነው፡፡ በግልጽ ተመለከተ "ቆርኔሊዮስ በግልጽ አየ" ቆዳ ሠሪ ከእንስሳት ቆዳ የቆዳ ውጤቶችን የሚያዘጋጅ ሰው፡፡