am_tn/act/09/38.md

347 B

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 38-39

ወደ እርሱ ሁለት ሰዎችን ላኩ "ደቀ መዛሙርቱ ሁለት ሰዎችን ወደ ጴጥሮስ ዘንድ ላኩ" ባልቴቶች ባል የሞተባቸው ሴቶች ከእነርሱ ጋር በነበረችበት ወቅት "ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በሕይወት ሳለች" (UDB)