am_tn/act/09/33.md

913 B

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 33-35

በዚያ አንድ ሰው አገኘ ጴጥሮስ ሆን ብሎ ሽባ የሆነ ሰውን እየፈለገ ሳይሆን ድንገት ከዚህ ሰው ጋር ተገናኘ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በዚያም ጴጥሮስ አንድ ሰው አገኘ፡፡” በአልጋው ላይ ነበር . . . ሽባ ነበር ይህ ስለኤንያ የኃላ ታሪክ መረጃ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) የማይንቀሳቀስ መራመድ የማይችል፣ ምናልባትም ከወገቡ በታች መንቀሳቀስ የማይችል ሰው አልጋህን ያዝ "ምንጣፍህን ጠቅልል" (UDB) የኖረ ሰው ሁሉ ይህ “የኖሩ ብዙ ሰዎችን” ለማመልከት የዋለ ግነት የሞላበት ንግግር ነው፡፡(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]])