am_tn/act/09/31.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 31-32

አጠቃላይ መረጃ: ቁጥር 31 ስለ ቤተ ክርስቲያን እድገት አጠቃላይ መረጃ ይሰጣል፡፡ በቁጥር 32 ላይ የታሪኩ አቅጣጫ ከሳኦል ወደ አዲስ የታሪኩ ክፍል ወደ ሆነው ወደ ጴጥሮስ ይዞራል፡፡ ከዚም እንዲህ ሆነ ይህ ሀረግ አዲስ የታሪኩ ክፍል መጀመሩን የሚበስር ነው፡፡ አደገ እግዚአብሔር እንዲያድግ አደረገው በጌታ ፍርሃት እየሄዱ "ጌታን ማክበራቸውን ቀጠሉ" በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት "መንፈስ ቅዱስ ያበረታቸው እና ያበረታታቸው ነበር" በአጠቃላይ አከባቢው ይህ ጴጥሮስ በይሁዳ፣ ገሊላ እና ሰማሪያ አከባቢ ያሉ ብዙ አማኞቹን መጎብኘቱን ለማመልከት የቀረበ ግነት የሞላበት ገለጻ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole) ልዳ ልዳ ከጆባ 18 ኪሜ በስተምስራቅ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ በብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ውስጥ እና በአሁኗ እስራኤል ውስጥ ይህች ከተማ ሎድ ተብላ ትታወቅ ነበር፡፡