am_tn/act/09/26.md

842 B

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 26-27

ይሁን እንደጂ ሁሉም እርሱን ይፈሩት ነበር በዚህ ሥፍራ ላይ "ሁሉም" የሚለው ቃል ግነት የተሞላበት ቃል ሆኒ ብዙዎች ወይም አብዛኞቹ ሰዎች ለማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "አብዛኞቹ ሰዎች" (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ነገር ግን ባርናባስ ወስዶት "ነገር ግን ባርናባስ ሳኦልን ወስዶት" ሳኦል በድፍረት የኢየሱስን ስም ይሰብክ ነበር ይህ ሳኦል ስለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ያስተምር ወይም ይሰበክ እንደነበር የሚያሳይ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])