am_tn/act/09/23.md

948 B

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 23-25

እርሱንም ለመግደል አይሁዶች በጋራ ተማከሩ በዚህ ሥፍራ ላይ "እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሳኦልን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ዕቅዳቸውን ሳኦል አስቀድሞ ደረሰበት፡፡ አማራጭ ትርጉም: "አንድ ሰው ለሳኦል እቅዳቸውን ገለጸለት" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) የከተማይቱን መግቢያ መውጫዎች ይጠብቁ ነበር ይህች ከተማ በቅጥር የታጠረች ነበረች፡፡ ሰዎች ወደ ከተማይቱ የሚገቡት እንዲሁም ከከተማይቱ የሚወጡት በቅጥሩ በር በኩል ብቻ ነበር፡፡ የእርሱ ደቀ መዛሙርት ሳኦል ስለኢየሱስ የተናረውን መልዕክት ያመኑት ሰዎች የእርሱን ትምህርት ይከተሉ ነበር፡፡