am_tn/act/09/20.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 20-22

ወዲያውም ስለኢየሱስ መናገር ጀመረ በዚህ ሥፍራ ላይ "እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሳኦል ነው፡፡ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እያለ በዚህ ሥፍራ ላይ "እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡ ሰኦል በኢየሱስ ካመነ በኋላ ኢየሱስ “የእግዚአብሔር ልጅ” መሆኑን ተናገረ፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ይህ የኢየሱስ ወሳኝ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ይህንን ስናገር የሰሙ ሰዎች ሁሉ ይህ ግነት የሞላበት ንግግር “ንግግሩን የሰሙ ሰዎች ብዙዎቹ” የሚል ትርጉም አለው፡፡ በቋንቋችሁ ግነትን የሚትልጹበት መንገድ ከዚህ የሚለይ ከሆነ የእናንተ መንገድ ተጠቀሙ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ይህ ሰው በዚህ ስም የተጠሩትንና በእየሩሳሌም የሚኖሩትን ሰዎች የሚገድል አይደለምን? ይህ አሉታዊ እና ጥያቄያዊ ንግግር ሳኦል በእርግጥም አማኞችን ያሳድድ እንደነበረ አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ይህ ሰው ይህንን ኢየሱስ የሚለውን ስም የሚጠሩ ሰዎችን የሚያሳድድ ሰው ነው፡፡” (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)