am_tn/act/09/13.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 13-16

ከካህናት አለቃ ዘንድ ስልጣን የተሰጠው ሰው በዚህ ዓረፍተ ነገር ውስጥ በተዘዋዋር መልኩ የተገለጸሰው ሀሳብ ሳኦል የተሰጠው ስልጣን በዚያ ዘመን በአይዶች ላይ ብቻ መሆኑን ያሳያል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) እርሱ የእኔ የተመረጠ መሣሪያ ነው "የተመረጠ መሣሪያ" የሚለው ቃል ለአገልግሎት መለየትን የሚያሳይ ነው፡፡ አማርጭ ትርጉም፡ "ያገለገልኝ ዘንድ መርጬዋለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ስሜን ይሸከም ዘንድ ይህ ከእየሱስ ጋር መወገንን ወይም ስለኢየሱስ መናገርን የሚገልጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ስለእኔ ይናገር ዘንድ" (UDB). (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ስለእኔ ስም ይህ የአገላለት መንገድ ሲሆን ትርጉሙም "ለሰዎች ስለ እኔ ለመናገር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])