am_tn/act/09/10.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 10-12

አጠቃላይ መረጃ: የታሪኩ አቅጣጫ አናኒያስ ተብሎ ወደሚጠራ ሰው ታሪክ ዞሯል፡፡ ይህ በየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ቅስጥ ከዚህ በፊት ከተጠቀሰው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ አሁን . . . አንድ ሰው ነበር ይህ በታሪክ ውስጥ አዲስ ገጸ ባሕርን ያስተዋውቃል፡፡ ደቀ መዛሙርት በኢየሱስ የሚያምን እና እርሱ የሚታዘዝ ማንኛውም ሰው የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ይባላል፡፡ አናናስ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የሆነው ሰው እግዚአብሔር በመታዘዝ ወደ ሳኦል በመሄድ በሳኦል ላይ እጁን በመጫን ፈወሰው፡፡ እናም እንዲህ አለ "እናም ሐናኒያ እንዲህ አለ" የይሁዳ ቤት ይሁዳ በደማስቆስ ውስጥ ሐናኒያ በእንግድነት የተቀመጠበት ቤት ባለቤት ነው፡፡ ምንም እንኳ በአዲስ ኪዳን ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ይሁዳ በሚል ስም ቢጠሩም ይህ ሰው ግን የተጠቀሰው በዚህ ሥፍራ ላይ ብቻ ነው፡፡ የጤርሰስ ሰው "ከጤትሰስ ከተማ የመጣ ሰው"