am_tn/act/09/05.md

739 B

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 5-7

አንተ ማን ነህ ጌታዬ! ዚህ ሥፍራ ላይ ሳኦል ኢየሱስን እንደ ጌታ አድርጎ ገና አላወቀውም፡፡ ይህ በአንድ ልዕለ ተፈጥሮአዊ ኃይል ሥር መሆኑን እውቅና የሚሰጥ ንግግር ነው፡፡ ነገር ግን ተነሣና ወደ ከተማይቱ ግባ "ተነስና ወደ ደማስቆ ከተማ ግባ" ለአንተ ይነገርሃል አንድ ሰው ይነግርሃል አንተ በዚህ ሥፍራ ውስጥ “አንተ” የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር አመልካች ነው፡፡ ነገር ግን ማንንም አላየም ብርሃኑን ማየት የቻለው ሳኦል ብቻ ነበር፡፡