am_tn/act/09/03.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 9፡ 3-4

እየተጓዘ እያለ ሳኦል ከእየሩሳሌም ወጥቶ ወደ ደማስቆ ተጓዘ፡፡ እንዲህ ሆነ ይህ በታሪኩ ውስጥ ለውጥ መሆኑን በማሳየት ከዚህ በፊት ያለሆነ አዲስ ነገር መፈጠሩን የሚያሳይ ነው፡፡ ከሰማይ ብርሃን በእርሱ ዙሪያ አበራ "በእርሱ ዙሪያ ብርሃን ከሰማይ በእርሱ ዙሪያ አበራ" በምድር ላይ ወደቀአማራጭ አማራጭ ትርጉሞች እኝህ ናቸው 1) "ሳኦል ራሱን ወደ ምድር ወረወረ" ወይም 2) "ብርሃኑ ሳኦልን በምድር ላይ እዲወድቅ አደረገው" ወይም 3) "ሳኦል ራሱን እንደ ሳተ ሰው ሆኖ በምድ ላይ ወደቀ፡፡" ሳኦል አወዳደቁ ድንገተኛ አልነበረም፡፡ ለምን ታሳድደኛለህ? ጌታ ሳኦልን በጥያቄ መልክ አድርጎ እየገሰጸው ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እያሳደድከኝ ነው!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)