am_tn/act/08/32.md

497 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 32-33

አጠቃላይ መረጃ: ይህ ክፍል ከኢሳያስ መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡ በሸላቶቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ ሸላት ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውል ዘንድ የበጎችን ጸጉር ከበጎች ላይ የሚሸልት ሰው ነው፡፡ በውርደቱ ጊዜ ፍትኃዊ እርምጃ አልወሰዱበትም "አዋረዱት እንዱም ፍትኃዊ በሆነ መልኩ አልዳኙትም"