am_tn/act/08/29.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 29-31

የምታበውን ነገር ትረዳዋለህን? ኢትዮጵያዊው ሰው የተማረ እና ማንበብ የሚችል ነው ነገር ግን መንፈሳዊ መረዳት የሚጎድለው ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “የሚታነበው ነገር ትርጉሙ ምን እንደሆነ ትረዳዋለህን?" አንድ ሌላ ሰው ካልመራኝ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ይህ በጥዬቄ መልክ የቀረበበት ምክንያት ከሰው እገዛ ውጪ መረዳት እንደማይችል አጽኖት ለመስጠጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የሰው እገዛ ካላገኘሁ በስተቀር ይህ ሊሆን አይችልም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ፊልጶስ ወደ ሠረገላው ወጥቶ ከእርሱ ጋር እድቀመጥ ለመነው በዚህ ሥፍራ ላይ በተዘዋዋር መልኩ የተገለጸው መረጃ ፊልጶስ የተወሰነ መንገድ ከእርሱ ጋር ለመሄድ መስማማቱን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])