am_tn/act/08/25.md

740 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 25-25

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ይህ ስለ ሲሞን እና ሰማሪያዊያን ታሪክ ክፍል የመጨረሻው ነው፡፡ ሕያው ምስክሮች ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ለሰማሪያዊያን ኢየሱስን በግላቸው እንደሚያውቁት ነገሯቸው፡፡ የጌታን ቃል ተናገሩ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ለሰማሪያ ሰዎች ቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ኢየሱስ ምን እንደሚሉ አብራሩላቸው፡፡ በሰማሪያ ውስጥ የሚገኙ ብዙ መንደሮች "በብዙ የሰማሪያ መንደሮች ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche)