am_tn/act/08/20.md

822 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 20-23

እርሱ . . . አንተ . . . እንተ እነዚህ ተውላጠ ስሞች ሁሉም የሚያመለክቱት ሲሞንን ነው፡፡ የእግዚአብሔር ስጦታ እጅ በመጫን ሰዎች መንፈስ ቅዱስ እንዲሞሉ የማድረግ ስጦታ ልብህ ትክክል አይደለ "አስተሳሰብህ ልክ አይደለም" ምክንያቱም መሻትህ "ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስን ለሌሎች የመስጠትን ስጦታ ለመግዛት ትፈልጋለህና" በመራራነት ተበክለሃል ይህ “ከፍተኛ ቅናትን” የሚያለክት ምሳሌያዊ አገላለጽ ነው (UDB). ከኃጢአት ጋር የተቆራኘ "የኃጢአት እስረኛ" ወይም "ኃጢአት ማድረግ ብቻ የሚችል"