am_tn/act/08/18.md

521 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 18-19

መንፈስ ቅዱስ የተሰጣቸው በሐዋርያቱ የእጅ መጫን ነው "ሐዋርያቱ በሕዝቡ ላይ እጆቻቸውን በመጫን መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ አድርገዋል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) እጄን የሚጭንት ሰው ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበል ዘንድ፡፡ "በሰዎች ላይ እጄን ስጭን መንፈስ ቅዱስን ይቀበሉ ዘንድ፡፡"