am_tn/act/08/14.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 14-17

አሁን ይህ ቃል በታሪክ ውስጥ አዲስ ታክ ለመጀመሩ ምልክት ነው፡፡ ሰማሪያዊያን ይህ በሰማሪያ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች መታወቂያ ስም ነው (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) እነርሱ ወደዚያ በመጡ ጊዜ "ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ወደዚያ በመጡ ጊዜ" ጸለዩላቸው "ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ለሰማሪያ አማኞች ጸለዩላቸው" መንፈስ ቅዱስን ይቀበሉ ዘንድ፡፡ "በሰማሪያ የሚገኙ አማኞች መንፈስ ቅዱስን ይቀበሉ ዘንድ" ብቻ ተጠምቀዋል "ፊልጶስ በሰማሪያ የሚገኙ አማኚችን በ . . . ብቻ አጥምቆዋቸዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ከዚያ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ እጆቻቸውን ጫኑባቸው "እነርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእስጥፋኖስን የወንጌል መልዕክ ያመኑ የሰማሪያ ሰዎችን ነው፡፡