am_tn/act/08/12.md

809 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 12-13

አጠቃላይ መረጃ: ቁጥር 12 እና 13 ስሲሞን እና በኢየሱስ ስላመኑት አንዳንድ የሰማሪያ ሰዎች የኃላ ታሪክ መረጃን በውስጡ ይዟል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ተጠመቁ ፊልጶስ አዳዲስ አማኞችን አጠመቀ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ምልክቶች እና ታላለቅ ነገሮች መደረጋቸውን በተመለከተ ጊዜ እጅግ በጣም ተገረመ "በፊልጶስ እጅ ምልክቶች እና ታላላቅ ተዓምራት መደረጋቸውን ሲሞን በተመለከተ ጊዜ በጣም ተገረመ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)