am_tn/act/08/09.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 9-11

አጠቃላይ መረጃ: ሲሞን በታሪኩ ውስጥ የተዋወቀበት ሥፍራ ነው፡፡ እንዲሁም በቁጥር 9 እስከ 11 ላይ የሲሞን የኃላ ታሪክ መረጃዎች ተሰጥተዋ፡፡ እርሱም ከሰማሪያዊን ወገን ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ይሁን እንጂ አንድ ሰው ነበር . . . ስሙም ሲሞን ይባላል፡፡ ይህ በታሪኩ ውስጥ አዲስ ሰውን የማስተዋወቂያ መንገድ ነው፡፡ በቋንቋችሁ እንዲህ አዲስ ሰውን በታሪክ ውስጥ የሚታስተዋውቁበት መንገድ ይኖራልና ያንን መንገድ ተጠቀሙ፡፡ ከተማ "በሰማሪያ ከተማ ውስጥ" ሰማሪያዊያን ሁሉ ይህ ግነት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በከተማው ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ሰማሪያዊያን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ይህ ሰው ታላቅ ተብሎ የሚጠራ የአምላክ ኃይል እንዳለው ይሳተባል፡፡ ሰዎች ሲሞን ታላቅ ኃይል ተብሎ የሚታወቀው የመለኮት ኃይል ነው ብለው ይናገራሉ፡፡