am_tn/act/08/06.md

642 B

የሐዋርያት ሥራ 8፡ 6-8

ብዙ ሰዎች "ከሰማሪያ ከተማ ብዙ ሰዎች በመጡ ጊዜ፡፡" ይህ ሥፍራ ከዚህ በፊት ተገልጾ ነበር፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background) ትኩረት ሰጡት ሰዎች ትኩረት የሰጡበት ዋነኛ ምክንያት ከዚህ በፊት ፊልጶስ ባደረገው ፈውስ ነው፡፡ ይህ እንደሆነ ግንዛቤ ውስጥ ሊገባ ይገባዋል፡፡ እንዲሁም ሌሎች ብዙ ነበሩ ፊልጶስ ካደረገው ፈውስ የተነሳ ብዙ ሰዎች ደስ ይላቸው ነበር፡፡