am_tn/act/07/57.md

569 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 57-58

ጆሮዋቸው ቆመ ከዚያ በኋላ እስጥፋኖስ የሚናገረውን ነገር ላለመስማት ጆሮዋቸውን ያዙ፡፡ ከከተማው ውጪ አወጡት "የሸንጎ አባላቱም እስጥፋኖስን በመያዝ ከከተማው ውጪ በጉልበት ይዘውት ወጡ" መደረቢያቸውን ይህ ከውጪ እንደ ጃኬት ወይም ኮት ከውጪ ተደርቦ የሚለበስ ልብስ ነው፡፡ በእግር ሥር "ፊት ለፊት" ለመጠበቅ ይመቻቸው ዘንድ