am_tn/act/07/47.md

1.9 KiB

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 47-50

አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 49 እና 50 ላይ እስጥፋኖስ ከነቢዩ እሳያስ መጽሐፍ በመጥቀስ ተናግሯል፡፡ በዚህ ጥቅስ ውስጥም እግዚአብሔር ስለራሱ ይናገራል፡፡ በእጅ የተሠራ ቤት ውስጥ "በሰዎች በተሠራ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) ሰማይ ዙፋኔ ነው . . . ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት ነብዩ የእግዚአብሔር መገኘት ትልቅነት በማሳየት ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር የእግሩ መረገጫ መሆኗ በማሳየት የሰው ልጅ በምድር ላይ ለእግዚአብሔር ማደሪያ ሥፍራ ማዘጋጀት እንደማይችል አሳይቷል፡፡ ለእኔ ምን ዓይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? እግዚአብሔር በዚህ ጥያቄ መሠረት ያሳየው ዬትኛውም የሰው ልጅ ጥሬ የእግዚአብሔርን ባሕርይ ማሟላት እንደማይችል ነው!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ለእኔ ማረፊያ ሥፍራ ከየዬት ይገኛል? እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ የጠየቀው የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ማረፊያ ማዘጋጀት እንደማይችል ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ለእኔ በቂ ማረፊያ የሚሆን ሥፍራ የለም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) እነዚህ ሁሉ ነገሮች የፈጠርኳቸው እኔ አይደለሁምን? እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ የጠየቀው የሰው ልጅ የፈጠረው አንዳችም ነገር አለመኖሩን ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እጆቼ ይህንን ሁሉ ነገር ፈጥራለች!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])