am_tn/act/07/44.md

819 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 44-46

የምስክር ድንኳን ዐሥርቱ ትዕዛዛትን በላዩ ላይ የያዘው ድንጋይ የሚቀመጥበት ድንኳን ቤት፡፡ የሀገርቱ ንብረቶች ይህ ምድርቷን፣ ሕንተጻዎቿን፣ ሰብሏን፣ እንስሳቶቿ እንዲሁም እስራኤላዊያን የያዝዋቸውን ሥፍራዎች ውስጥ ያሉትን ሀብቶች ያካትታል፡፡ ታቦቱ እስከ የእስራኤል ንጉሥ ዳዊት ዘመን ድረስ፣ የዳዊትን ዘመን ጨምሮ በድንኳን ውስጥ ነበር፡፡ የያዕቆብ አምላጅ ማደሪያ ሥፍራ ዳዊት ታቦቱ በእስራኤል ውስጥ ከቦታ ቦታ ከሚዘዋወር ይልቅ በእየሩሳሌም እንዲሆን ፈልጎ ነበር፡፡