am_tn/act/07/38.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 38-40

አጠቃላይ መረጃ: ቁጥር 35-38 ላይ ከሙሴ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የተለያዩ ተከታታይ ሀረጎች ይገኛሉ፡፡ በእያንዳንዱ ሀረጎች መጀመሪያ ላይ “ይህ ሙሴ” ወይም “ይኼው ሙሴ” የሚለው ነገር እናገኛን፡፡ ከተቻለ ተመሳሳይ አጽኖት መስጠት ያስችል ዘንድ ተመሳሳይ ቃላትን እናንተ ተጠቀሙ፡፡ ይህ በጉባኤው መካከል ያለ ሰው ነው፡፡ "ይህ ከእስራኤላዊን መካከል የነበረው ሙሴ ነው፡፡" (UDB) ይህ ለእኛ ለመስጠት ሕያው የሆነውን ቃል የተቀበለው ሰው ነው አማራጭ ትርጉም: "ይህ ለእኛ እንዲሰጥ እግዚብሔር ሕያው ቃልን የተናገረው ሰው ነው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ሕያው ቃላትን አማራጭ ትርጉሞች 1) "ጸንቶ የሚቆም ቃል" ወይም 2) "ሕይወት የሚሰጥ ቃላት፡፡" ከራሳቸው ገፍተው አራቁት ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ሙሴን አለመቀበላቸውን አጽኖት የሚሰጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሙሴን መሪያቸው አድርው አልተቀበሉትም" (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በዚያ ጊዜ "ወደ ግብጽ ለመመለስ በወሰኑ ጊዜ"