am_tn/act/07/33.md

776 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 33-34

የቆምክበት ሥፍራ የተቀደሰ ነው በዚህ ንግግር ውስጥ በተዘዋዋር መንገድ የተገለጠው መረጃ ሥፍራው የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት፣ የእግዚአብሔር ሕልውና ያለበት ወይም በእግዚአብሔር የተቀደሰ ሥፍራ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) በእርግጠኝነት ተመለከተ "በእርግጠኝነት" “የመመልከቱን” ዓይነት በመግለጽ አጽኖት የሚሰጥ ነው፡፡ ሕዝቤን "የአብረሃም፣ የይሳቅ እና የያዕቆብ የልጅ ልጆች" እኔ ራሴ መጥቻለሁ "በግሌ ነጻ እንደወጡ ለማየት"