am_tn/act/07/31.md

867 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 31-32

በተመለከተው ነገር ተደነቀ ሙሴ ቁጥቋጦው በእሳት አለመንደዱን በመመልከቱ በጣም ተደነቀ፡፡ ይህ የእስጥፋኖስን ንግግር በማድመጥ ላይ በነበሩት ሰዎች ዘንድ አስቀድሞ የታወቀ ነበር፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ተጠግቶ ስመለከት . . . ሙሴ እጅግ ከመፍራቱ የተነሣ ወደ ቁጥቋጦው ለመመልከት አልደፈረም ይህ ምናልባት ሙሴ በመጀመሪያ ወደ ቁትቋጦው ምን እንደሆነ ለማየት መጠጋቱን ነገር ግን ከፍርሃቱ የተነሣ ወደ ኋላ መመለሱን የሚያሳይ ሊሆን ይችላል፡፡ በጣም ፈራ ሙሴ ከፍርሃቱ የተነሣ ተንቀጠቀጠ፡፡