የሐዋርያት ሥራ 7፡29-30
ይህንን ከሰማ በኋላ
በዚህ ሥፍራ ላይ በተዘዋዋር መልኩ የተገለጸው መረጃ "ከዚያ አንድ ቀን በፊት ሙሴ ግብጻዊውን ሰው መግደሉን እስራኤላዊያን ሰምተዋል ማለት ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])
አርባ ዓመታት ካለፉ በኋላ
"ሙሴ ከግብጽ ምድር ከሸሸ በኋላ አርባ ዓመታት ካለፉ በኋላ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])