am_tn/act/07/20.md

644 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 20-21

በዚያን ጊዜ ይህ አዲስ ሰውን (ሙሴን) ለማስተዋወቅ ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ያማረ ነው "በእግዚብሔር ፊት" የሚለው ቃል የሙሴን ቁንጅና ለማሳየት የገባ ቃል ነው፡፡ When he was thrown out ሙሴ “የተጣለው” ከፈርኦን ትዕዛዝ የተነሣ ነው፡፡ ወሰዱት "ለማሳደግ ወሰዱት" (መምናልባም ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ሊሆን ይችላል) እንደ ገዛ ልጇ "የገዛ ልጇ እስኪመስል ድረስ"