am_tn/act/07/17.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 17-19

የተስፋው ሰዓት እግዚአብሔር ለአብረሃም የገባው ቃል መፈጸሚያ ሰዓት በተቃረበ ጊዜ፡፡ ስለዮሴፍ የማያውቅ "ዮሴፍ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የዮሴፍን መልካም ሥራ የማያውቅ የሚለውን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ዮሴፍ በግብጽ ምድር ውስጥ የነበረውን ስልጣን የማያውቅ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ሕዝባችንን "የእኛን" የሚለው ቃል እስጥፋኖስን እና ንግግሩን በማድመጥ ላይ ያሉትን ሰዎች የሚያካትት ነው፡፡ (ተመልከት ፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) አባቶቻችን ጨቆናቸው "አባቶቻችንን አሰቃያቸው" ወይም "አባቶቻችንን በዘበዛቸው" ልጆቻችን አውጥተው ይጥሉ ነበር ልጆቻቸው ይሞቱ ዘንድ አውጥተው ይጥሉ ነበር