am_tn/act/07/11.md

346 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 11-13

ረሃብ ሆነ "ረሃብ መጣ፡፡" ምድርቷ ፍሬ መስጠት አቆመች፡፡ አባቶቻችን "የዮሴፍ ታላለቅ ወንድሞች" ስንዴ አማራጭ ትረጉም: "ምግብ" ራሱን ገለጠላቸው ዮሴፍ ለወንድሞቹ ማንነቱን ገለጠላቸው፡፡